ድርጅታችን አምኮ ኮንስትራክሽን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ መደቦች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካችችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ማሳሰቢያ፡- 1. ደመወዝ ፡- በድርጅቱ ስኬል መሰረት 2. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃችሁንና የስራ ልምዳችሁን ዋናውንና የማይመለስ አንድ አንድ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ( ባታ ኮምፕሌክስ አዲሱ ሕንጻ 4ኛ ፎቅ) እየመጣችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- +251 952 33 33 36 +251 952 49 78 98 +251 995 89 17 77
1. ሒሳብ ሰራተኛ/ (Accountant) በአካውንቲነግ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፡፡ 2ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት አዲስ አበባ በቋሚነት (1) 2. የግዢ ሰራተኛ/ (procurement Personnel) በግዢ ወይም ተመሳሳይ የት/ዓይነት ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፡፡ 1ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት አዲስ አበባ በቋሚነት (1) 3. ወርክ ሾፕ ኃላፊ/ (Plant Manager) በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፡፡ 1ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት አዲስ አበባ በቋሚነት(1) 4. ፎርማን/(Forman) በሲቪል ኢንጂነሪነግ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፡፡ 1ዓመትየስራ ልምድ ያለው/ያላት አዲስ አበባ በቋሚነት (2) 5. የብረት ባለሞያ/(Metal worker) ከቴክኒክና ሞያ ኮሌጅ ሰርተፍኬት ያላው/ያላት ወይም በቂ የስራ ልምድ ያለው/ያላት 1ዓመት ለTVET 2ዓመት ለልምድ አዲስ አበባ በቋሚነት (2) 6. የፈርኒቸር ባለሞያ/(Furniture worker) ከቴክኒክና ሞያ ኮሌጅ ሰርተፍኬት ያለው/ያላት ወይም በቂ የስራ ልምድ ያለው 1ዓመት ለTVET 2ዓመት ለልምድ አዲስ አበባ በቋሚነት (2) 7. የአልሙኒየም ባለሞያ/(Aluminium worker) ከቴክኒክና ሞያ ኮሌጅ ሰርተፍኬት ያለው/ያላት ወይም በቂ የስራ ልምድ ያለው 1ዓመት ለTVET 2ዓመት ለልምድ አዲስ አበባ በቋሚነት (2)
ድርጅታችን አምኮ ኮንስትራክሽን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ መደቦች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካችችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡2. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃችሁንና የስራ ልምዳችሁን ዋናውንና የማይመለስ አንድ አንድ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ( ባታ ኮምፕሌክስ አዲሱ ሕንጻ 4ኛ ፎቅ) እየመጣችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- +251 952 33 33 36 +251 952 49 78 98 +251 995 89 17 77
1 ሒሳብ ሰራተኛ ( Accountant ) በአካውንቲነግ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፡፡ 2ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት አዲስ አበባ በቋሚነት (1) 2,የግዢ ሰራተኛ (procurement Personnel) በግዢ ወይም ተመሳሳይ የት/ዓይነት ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፡፡ 1ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት አዲስ አበባ በቋሚነት (1) 3, ወርክ ሾፕ ኃላፊ (Plant Manager) በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፡፡ 1ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት አዲስ አበባ በቋሚነት (1) 4, ፎርማን (Forman) በሲቪል ኢንጂነሪነግ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፡፡ 1ዓመትየስራ ልምድ ያለው/ያላት አዲስ አበባ በቋሚነት (2) 5, የብረት ባለሞያ (Metal worker) ከቴክኒክና ሞያ ኮሌጅ ሰርተፍኬት ያላው/ያላት ወይም በቂ የስራ ልምድ ያለው/ያላት 1ዓመት ለTVET 2ዓመት ለልምድ አዲስ አበባ በቋሚነት (2) 6, የፈርኒቸር ባለሞያ (Furniture worker) ከቴክኒክና ሞያ ኮሌጅ ሰርተፍኬት ያለው/ያላት ወይም በቂ የስራ ልምድ ያለው 1ዓመት ለTVET 2ዓመት ለልምድ አዲስ አበባ በቋሚነት (2) 7,የአልሙኒየም ባለሞያ (Aluminium worker) ከቴክኒክና ሞያ ኮሌጅ ሰርተፍኬት ያለው/ያላት ወይም በቂ የስራ ልምድ ያለው 1ዓመት ለTVET 2ዓመት ለልምድ አዲስ አበባ በቋሚነት (2)